✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ድውይ ነን አንተ አድነን
Lyrics
ድውይ ነን አንተ አድነን መጻጉን የፈወስክ በልዩ ሥልጣንህ
የሥጋ በሽታ በአንተ እንደ ተረታ /2/ እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ አድነን የሠራዊት ጌታ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.