የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

አማኑኤል ጌታዬ ሆይ

Lyrics

አማኑኤል ጌታዬ ሆይ በምሕረትህ ተቀበለኝ

ኃጢአት እኔን ልጅህን ዳግም እንዳይገዛኝ/2/

ኃይልህን አንተ አልብሰኝ

ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ሆይ

በጠራሁሽ ጊዜ ፈጥነሽ ስሚኝ

ኃጢአት እኔን ልጅሽን ዳግም እንዳይገዛኝ/2/

ከልጅሽ አንቺ አማልጅኝ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening