የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

ዘሰማየ ገብረ

Lyrics

ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ

አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ /2/

ሠማይን የዘረጋ ምድርንም ያፀና

ኃያል ጌታ ህያው አምላክ ያለአንተ ማን አለና

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening