✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ኵሎ ዘፈቀደ
Lyrics
ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር
በሰማይኒ ወበምድርኒ ወበባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት/4/
Ge'ez Translation / Meaning
በሰማይም በምድርም በባህርም በቀላያትም (በጥልቆችም) ሁሉ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.