የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

ይረድአነ አምላክነ

Lyrics

ይረድአነ አምላክነ /2/ ወመድኃኒነ

አምላክነሰ አምላከ አድኅኖ ስብሐት ለአብ

ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ

ይረዳናል አምላካችን /2/ መድኃኒታችን

አምላካችን የምሕረት (የማዳን) አምላክ

ነው ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ

ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening