✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
እስመ አልብነ
Lyrics
እስመ አልብነ ረዳኢ በጊዜ ምንዳቤ ወኀዘን
እስመ ዘእንበሌከ ባዕደ ኢነአምር /4/
Ge'ez Translation / Meaning
በችግርና በኀዘን ጊዜ የሚረዳን የለም እኛ ከአንተ በቀር ሌላ አናውቅም፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.