✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
አቀድም አዕኮቶቶ
Lyrics
አቀድም አዕኮቶቶ ለእግዚአብሔር
በእንተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን ማመስገን አስቀድማለሁ ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.