✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
በልዎ ለእግዚአብሔር
Lyrics
ወዘምሩ ለስሙ /2/ ሀቡ አኮቴተ ለስብሐቲሁ
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ
ለስሙም ዘምሩ /2/ ምስጋናን አቅርቡ ለጌትነቱ
እግዚአብሔርን /2/ ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.