✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ኦ አባ ቅዱስ
Lyrics
ኦ አባ ቅዱስ ዕቀቦሙ /2/ በስምከ ወበኃይል ዕቀቦሙ
ከመ ይኩኑ አሐደ ብነ ከማነ /2/ ከመ ይኩኑ
Ge'ez Translation / Meaning
ቅዱስ አባት ሆይ እነዚህን የሰጠኸንን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.