✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
አልቦ ዘከማየ
Lyrics
አልቦ ዘከማየ /2/ አበሳ ኃጢአት ገባሪ
ወአልቦ ዘከማከ /3/ እግዚአብሔር መሐሪ
መድኃኔዓለም ክርስቶስ ዓለማተ ኩሉ ፈጣሪ
በደመ ገቦከ /3/ ኃጢአትየ አስተሥሪ
Ge'ez Translation / Meaning
እንደ እኔ ያለ ኃጢአትን በደልን የሚሠራ የለም፡፡እንደ አንተም እግዚአብሔር ይቅር ባይ የለም፡፡ ዓለምን ሁሉ የፈጠርክ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሆይ ከጎንህ በፈሰሰው ደምህ ኃጢአቴን አስተሥርይ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.