✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ኵሉ ይሰግድ
Lyrics
ኵሉ ይሰግድ ለሥላሴ /2/ ኵሉ ይሰግድ
ወይትቀነይ ኵሉ ለመንግሥተ ሥላሴ
ለሥላሴ ኵሉ ይሰግድ
Ge'ez Translation / Meaning
ፍጥረት ሁሉ ለሥላሴ ይሰግዳሉ ለሥላሴመንግሥት ፍጥረት ሁሉ ይገዛል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.