✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ደምረነ
Lyrics
ደምረነ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ ፈቃድከ እለ እምዓለም አስመሩከ እለ ዐቀቡ በንጽሕ ሥርዓተ ቤትከ ወእለ ሰበኩ በሠናይ /2/ በሠናይ ዜናከ
Ge'ez Translation / Meaning
ፈቃድህን ከፈጸሙና በዓለም እያሉ አንተን ደስ ካሰኙ ከሁሉ ቅዱሳን ጋር ደምረን በንጽሕና ሆነው የቤትህን ሥርዓት ከጠበቁ እና በመልካም የመንግሥትህን ወንጌል ከሰበኩ ሁሉ ጋር ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.