✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ናቀድም አእኵቶቶ
Lyrics
ናቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
ከመ ያስምዐነ /3/ ቃለ ሕይወት
Ge'ez Translation / Meaning
በመጀመሪያ ምስጋናን ለእግዚአብሔር እናቀርባለን የሕይወት ቃል ያሰማን ዘንድ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.