✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
በለኒ መሐርኩከ
Lyrics
በለኒ መሐርኩከ በለኒ መሐርኩኪ በእንተ ማርያም
እስመ አልቦ ዘእንበሌከ ዘይሜሕር ቃለ መድኃኔዓለም
በለኝ ምሬሐለሁ በለኝ ምሬሻለሁ ስለ ማርያም
የለምና የሚምር ቃል ያለአንተ መድኃኔዓለም
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.