✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ንጉሥ ውእቱ
Lyrics
ንጉሥ ውእቱ ንጉሠ ሰላም /2/
አምላክነ /2/ መድኃኔዓለም
ንግሥት ይዕቲ ንግሥተ ሰላም /2/
ማርያም /2/ ኪዳነ ምሕረት
Ge'ez Translation / Meaning
አምላካችን መድኃኔዓለም የሰላም ንጉሥ ነው፡፡ የምሕረት ቃልኪዳን ድንግል ማርያም የዓለም ንግሥት ናት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.