✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ሰላም ዘአብ
Lyrics
ሃሌሉያ /2/ ሰላም ዘአብ ወፍቅር ዘወልድ ሃይማኖት ዘመንፈስ ቅዱስ
ይኅድር ማዕከሌክሙ አምላከ ሰላም/3/ የሃለ ምስሌክሙ
ሃሌሉያ የአብ ሰላም የወልድ ፍቅር ሃይማኖትም የመንፈስ ቅዱስ
ይደር በመካከላችሁ የሰላሙ አምላክ ሰላም/2/ ከእናንተ ጋር ይሁን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.