✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
እምኲሉ ይኄይስ
Lyrics
እምኲሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ ወበወላዲትከ /3/ ተማኅጽኖ
ከሁሉም /2/ ሥላሴን ነው ማመን ማመስገን
ወልድን በወለደች /2/ ድንግል አማላጃችን በእርሷ እንማጸን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.