✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ሰላመ አብ
Lyrics
ሰላመ አብ ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ
ይኅድር ላዕሌክሙ አኃውየ/2/ ሰላም/2/ ላዕሌክሙ
Ge'ez Translation / Meaning
ወንድሞቼ ሆይ የአብ፣ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ ሰላም በላያችሁ ላይ ይደር፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.