✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ኃይልየ ሥላሴ
Lyrics
ኃይልየ ሥላሴ ወጸወንየ ሥላሴ
በስመ ሥላሴ /2/ እቀጠቅጥ ከይሴ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ሥላሴ ሀይሌ ነው ሥላሴም መጠጊያዬ ነው በሥላሴ ስም ከይሲን እቀጠቅጣለሁ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.