✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ
Lyrics
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ዝም በማይል አንደበታቸው እንዲህ እያሉ ያመሰግናሉ የሥላሴ መንግሥት ዘለዓለማዊ ነው /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.