✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
መንክር እግዚአብሔር
Lyrics
መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ አምላከ እስራኤል ውዕቱ ይሁብ ኃይለ ወጽንዓ ለሕዝቡ
Ge'ez Translation / Meaning
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው (አድሮባቸው ድንቅን ይሠራል) የእስራኤል አምላክ እርሱ ለሕዝቡ ኃይልንና ብርታትን ይሰጣል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.