✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
እግዚአብሔር ዐቢይ
Lyrics
እግዚአብሔር ዐቢይ /2/ ወዐቢይ ኃይሉ ወአልቦ ኊልቁ /4/ ኊልቁ ለጥበቢሁ
Ge'ez Translation / Meaning
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ኃይሉም ታላቅ ጽኑ ነው ለጥበቡም ስፍር ቁጥር የለውም፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.