✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ዘመንበሩ ዓቢይ
Lyrics
ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል
ያቀድም አዕምሮ /2/ ሕሊና ሰብእ
Ge'ez Translation / Meaning
ከፍ ባለ ዙፋኑ በኪሩቤል ላይ የሚቀመጥ እርሱ የሰውን ሕሊና (ሀሳብ) አስቀድሞ ያውቃል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.