✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
መድኃኔዓለም እግዚአብሔር
Lyrics
መድኃኔዓለም እግዚአብሔር ኀደረ ላዕሌሃ ኪያሃ ዘሠምረ ሀገረ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የዓለም መድኃኒት እግዚአብሔር እርሷን መርጧልና በርሷ ላይ አደረ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.