የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

መድኃኔዓለም አዳነን

Lyrics

መድኃኔዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ

ደስ ይበለን እልል በሉ /2/

አዳነን በማይሻር ቃሉ

እናታችን ቅድስት የአምላክ እናት እንስገድላት /4/

በእውነት ለአምላክ እናት

ጻድቃን ሰማዕታት ወሐዋርያት ያማልዱናል /2/ መላእክት /2/

በእውነት በላይኛው ቤት

ተዋሕዶ ሃይማኖት እንከን የሌላት እንከተላት /2/ እስከሞት /2/

በእውነት ያለፍርሃት

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening