✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
በልዑል መጠጊያ
Lyrics
በልዑል መጠጊያ የሚኖር በልዑል መጠጊያ/2/
ይከለላል ከክፉ /2/
አንደበቱን ከኃጢአት ሰብስቦ አምላኩን ከአሰበ
ካልተመጻደቀ በሥራው እራሱን ካልካበ
ይከለላል ከክፉ /2/
ጨርቄን ማቄን ሳይል ራሱን ለአምላኩ ከሰጠ
በዓለም ምድራዊ ሀብት ተታ አምላኩን ካልሸጠ
ይከለላል ከክፉ 12/
እስከመጨረሻው በመቆም በእምነቱ ከጸና
ካላፈገፈገ ከአምላኩ ሲገጥመው ፈተና
ይከለላል ከክፉ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.