✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ሥራህን እንመሠክራለን
Lyrics
ለትውልደ ትውልድ ሥራህን /3/ እንመሠክራለን /2/ ኧኸ
ከባርነት ቀንበር ነፃ ያደረግከን ባህሩንም ከፍለህ መንገድ ያረክልን
ደዌ ቢፀናብኝ ብተኛ በአልጋ መጥተህ የፈወስከኝ አልፋና ኦሜጋ
ደምህን አፍስሰህ ሥጋህንም ቆርሰህ ከሲኦል አበጋዝ ያዳንከኝ ተሰቅለህ
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ሁላችሁ በዕልልታ በመስቀል ተሰቅሎ ሲሆነን መከታ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.