✦
የቅድስት ሥላሴ
•Holy Trinity
ሳይገባኝ አምላክ
Lyrics
ሳይገባኝ አምላክ ሳይገባኝ ሳይገባኝ ጌታ ሳይገባኝ
ለዚህ ያደረስከን እኔ ማን ነኝ /2/
ምን ያላረክልኝ አለ ጌታ ለእኔ ምንም ባሳዝንህ በምግባሬ
ኃጢአቴን ተመልክተህ ቸል ያላልከኝ በሕይወቴ ብዙ ነገር ሰራህልኝ
ውለታህ ብዙ ነው የአንተ ወሰን የለው ተናግሬ እኔስ አልጨርሰው
ውድቀቴንም ድክመቴንም እኔ አውቃለሁ የጠበቀኝ ቸርነትህ ምሕረትህ ነው
ለማይነገረው ፍቅርህ ግሩም ሥራ ልጆችህን የምትጠብቅ ከመከራ
ምን እንመልሳለን ለአንተ ለአምላካችን ከመዋረድ አድነኸን ላከበርከን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.