የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

የኃያላን ኃያል

Lyrics

የኃያላን ኃያል /3/ ልዑል እግዚአሔር

ተአምራትህ ብዙ በሰማይ /2/ በምድር /21

ለአብና ለወልድ /3/ ለመንፈስ ቅዱስ

መስገድ ይገባናል የአምልኮ ስግደት /2/

ለእግዝእትነ ማርያም /3/ ለአምላክ እናት

መስገድ ይገባናል የጸጋ /2/ ስግደት /2/

ለመላእክት አለቃ /3/ ለቅዱስ ሚካኤል

መስገድ ይገባናል የጸጋ /2/ ስግደት /2/

ለጻድቁ አባት /3/ ለአቡነ አረጋዊ

መስገድ ይገባናል የጸጋ /2/ ስግደት /2/

ለመናኙ ሙሽራ /3/ ለገብረ ክርስቶስ

መስገድ ይገባናል የጸጋ /2/ ስግደት /2/

ለቀዳሜ ሰማዕት /3/ ለእስጢፋኖስ

መስገድ ይገባናል የጸጋ /2/ ስግደት /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening