የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

እናመስግነው ጌታችንን

Lyrics

እናመስግነው /2/ ጌታችንን እንደ ቅዱስ ዳዊት /2/

መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን /2/ ያስተምረን አምላካችን እንደ ቅዱስ ዳዊት /2/

እናመስግነው /2/ ጌታችንን እንደ አባቶቻችን/2/

መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን /2/ ያስተምረን /3/ ኧኸ

አምላካችን እንደ አባቶቻችን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening