የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

የሰማይ ምስጋና

Lyrics

የሠማይ ምስጋና ሃሌ ሉያ

ያሬድ የሠማው የመላእክት ዜማ

ቅዱስ /3/ እግዚአብሔር የማይሞት ሕያው

ቅዱስ /3/ በኪሩቤል አድሮ የተቀደሰው

ቅዱስ /3/ መንበሩ ነእሳት የተከበበው

ሚካኤል ገብርኤል በፊቱ ቆመው

ያመሰግኑታል በአንድ ቃል ሆነው

ቅዱስ /3/ ብለው

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening