የቅድስት ሥላሴ

Holy Trinity

ቅዱስ እግዚአብሔር

Lyrics

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር

ለአማልክት አምላክ እናቅርብለት ምስጋና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና

ለነገሥታት ንጉሥ እናቅርብለት ምስጋና

የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/

በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/

ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ

ድንቅ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሩ

የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/

በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/

በዝናብ አብቅሎ በፀሐይ አብስሎ

ይመግባልና ሁሉን አስተካክሎ

የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/

በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/

አትወድምና በእውነት የሰው ልጆችን ጥፋት

የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/

በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/

አቤቱ ጸሎቴን ስማ በያሬዳዊ ዜማ

የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/

በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening