የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

ማርያምሰ ተኃቱ

Lyrics

ማርያምሰ ተኃቱ እምትካት ውስተ ከርሱ

ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዐዳ

እስመ በእንቲአሀ ወበእንተ አዝማዲሀ

ተሰቀልኩ ዲበ ዕጽ ይቤ መድኃኔዓለም

ማርያምማ ታበራለች ከጥንት ጀምሮ

በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ እንቁ

በአዳም ባሕርይ ውስጥ

እርሷን ደስ ይበላት ብሎ ስለወገኖቿ

ተሰቀልኩ አለ በእንጨት መስቀል ላይ መደኃኔዓለም

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening