✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
እንተ በምድር
Lyrics
እንተ በምድርሥረዊሃ ወበሰማይ አዕጹቂሃ
ሐረገ ወይን /2/ ድንግል ሀረገወይን
Ge'ez Translation / Meaning
ሥሮቿ በምድር ቅርንጫፎቿ በሰማይ የሆነ ድንግል የወይን ሐረግ ናት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.