✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሰአሊ ለነ/አክሊለ ንጹሐን/
Lyrics
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ
አክሊለ ንጹሐን /2/ ሰአሊ ለነ /2/
ለምኝልን ማርያም ለምኝልን
የንጹሐን አክሊል /2/ ለምኝልን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.