✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሰአሊ ለነ/ወልድኪ ይምሐረነ/
Lyrics
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ
ወልድኪ ይምሐረነ ወመዋርስቲሁ ይረስየነ መድኃኔዓለም
ለምኝልን ድንግል ማርያም ለምኝልን
ልጅሽ ይቅር እንዲለን መንግሥቱም ወራሾች እንዲያደርገን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.