✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሰአሊ ለነ /ይምሐረነ/
Lyrics
ሰአሊ ለነ ኀበ ወልድኪ ሔር መድኃኒነ
ይምሐረነ ወይሣሐለነ ይምሐረነ ይሥረይ ኃጢአተነ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ሆይ ይምረን ዘንድ ኀጢአታችንንም ይቅር ይለን ዘንድ ቸርና አዳኝ ወደ ሆነው ልጅሽ ለምኝልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.