✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሰላም ለኪ
Lyrics
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም
እምነ ናስተበቍዐኪ እም አርዌ ነአዊ ተማኅጸነ ብኪ
በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ
ማኅበረነ ዮም /3/ ድንግል ባርኪ
Ge'ez Translation / Meaning
ሰላም ለአንቺ ይሁን እያልን እናታችን ማርያም ሆይ እንሰግድልሻለን እንማልድሻለን ስለ እናትሽ ስለ ቅድስት ሀና ብለሽ ስለ አባትሽ ስለ ቅዱስ ኢያቄም ብለሽ ድንግል ሆይ ማህበራችንን ባርኪልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.