✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ትርሲተ ወልድ
Lyrics
ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኃደረ ላዕሌሃ ኃደረ
ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ ማርያም ድንግል
Ge'ez Translation / Meaning
የእግዚአብሔር ወልድ ጌጥ መለኮት ከፍቅር ጋር በላይዋ ላይ አደረ ማርያም ድንግልን ርግቤ ይላታል ሰናይትዬም ይላታል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.