✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ይዌድስዋ
Lyrics
ይዌድስዋ መላእክት /2/ ለማርያም
በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ወይብልዋ በሓኪ
ማርያም ሀዳስዩ ጣዕዋ
Ge'ez Translation / Meaning
በመጋረጃ ውስጥ መላዕክት ማርያምን ያመሰግኗታል አዲሲቱ ጥጃ ማርያም እንዴት ዋልሽ /እንዴት አደርሽ/ ይሏታል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.