የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

መንክር ግርማ

Lyrics

መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ አማን /2/ መላዕክት ይኬልልዋ /2/

በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት

በእውነት /2/ መላዕክት አመሰገኗት/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening