✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
መሐርኒ ድንግል
Lyrics
መሐርኒ ድንግል ወተሣሃልኒ በበዘመኑ
ለእመ መሐርክኒ /3/ አንቲ ዘይኴንነኒ መኑ
ኰናኔ ሥጋ ወነፍስ /3/ ወልድኪ አኮኑ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ሆይ ማሪኝ በየዘመኑ ተለመኚኝ አንቺ ከማርሽኝ የሚፈርድብኝስ ማነው በሥጋና በነፍስ የሚፈርድ ልጅሽ አይደለምን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.