✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ኦ ርኅርተ ኅሊና
Lyrics
ኦ ርኅርተ ኅሊና አፍቅሮተ ሰብእ ልማዳ
ለእለ ጌሰሙ/4/ ትመስል /3/ እንግዳ
Ge'ez Translation / Meaning
ሰውን ማፍቀር ልማዷ የሆነ እመቤታችን በየጊዜው /ወትር/ አዲስ ትመስል ነበር፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.