✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
አንቲ ውእቱ
Lyrics
አንቲ ውእቱ ንጽሕት እምንጹሐን ዘነበርኪ
ውስተ ቤተ መቅደስ ከመ ታቦት
ወመላእክት ያመጽኡ ሲሳየኪ ያመጽኡ
Ge'ez Translation / Meaning
እመቤቴ ሆይ ከንጹሐን ሁሉ ንጽሕት ሆነሽ መላእክትም ምግብሽን እያመጡልሽ እንደ ታቦት በቤተ መቅደስ ኖርሽ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.