✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
እኅትነ ይብልዋ
Lyrics
መላእክት በሰማያት እኅትነ ይብልዋ ሰማዕት ይኤምእዋ
ጻድቃን ይቄድስዋ በበነገዶሙ ይዌድስዋ
Ge'ez Translation / Meaning
መላእክት በሰማያት እኅታችን ይሏታል ሰማዕታትም እጅ ይነሷታል ጻድቃን ያመሰግኗታል በየነገዳቸው ያወድሷታል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.