✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሕዝበ ኢትዮጵያ
Lyrics
ሕዝበ ኢትዮዽያ እለ ተወልዱ በህየ እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ
ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ልዑል ሣረራ ውእቱ እግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
የኢትዮዽያ ሕዝብ ጽዮን እናታችን ይላል በውስጧ ክርስቶስ ተወለደ የወለደችውም ፈጣሪዋን ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.