✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
የዐቢ ክብራ
Lyrics
የዐቢ ክብራ ለማርያም እምኵሎሙ ቅዱሳን
እስመ ድልወ ኮነት ለተወክፎ ቃለ አብ
ዘይፈርሕዎ መላእክት ወየአኵትዎ ትጉኃን
በሰማያት ማርያም ድንግል ጸረቶ በከርሳ
Ge'ez Translation / Meaning
የድንግል ማርያም ክብር ከቅዱሳን ክብር ይበልጣል የአብን ቃል ለመቀበል በተገባ ተገኝታለችና መላእክት የሚፈሩትን ትጉሆች በሰማያት የሚያመሰግኑትን ድንግል ማርያም በማኅፀኗ ተሽከመችው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.