✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
በእንተ ማርያም
Lyrics
በእንተ ማርያም /2/ ወላዲትከ ወበእንተ ዮሐንስ ፍቁርከ
ርድአነ እግዚኦ በኃይለ መስቀልከ
Ge'ez Translation / Meaning
ስለወለደችህ እናትህ ማርያምና ስለወዳጅህ ዮሐንስ ብለህ አቤቱ በመስቀልህ ኃይል እርዳን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.