✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
በአልባሰ ወርቅ
Lyrics
በአልባሰ ወርቅ /2/ ፀዓዳ ርግብ ትመስል ማርያም ድንግል
ይእቲኬ ማርያም ድንግል እምደመና ቀሊል እሙ ለእግዚእ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ማርያም ወርቅን ተጎናጽፋ ነጭ ርግብን ትመስላለች ርሷም ማርያም የጌታ እናቱ ከደመና ይልቅ ፈጣን ናት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.