✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሐዋርያት ይብልዋ
Lyrics
ሐዋርያት ይብልዋ /2/ ለማርያም
ሰላም ለኪ /4/ ይብልዋ ለማርያም /2/ ኧኸ ኧኸ ኧኸ
Ge'ez Translation / Meaning
ሐዋርያት ማርያምን ሰላም ላንቺ ይሁን ይሏታል ያከብሯታል ያገኗታል ሲል ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.